የሕወሓት ታጣቂዎች ዱቂት ሰርቀው ሄዱ

(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ድህር ግባ ቀበሌበቁጥር 34 የሚደርሱ የአሽባሪዉ ሕወሓት ቡድን አባላት ለ3ኛ ጊዜ እንደለመዱት አድፍጠዉ በመግባት ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲሞክሩ በአራት የአማራ ክልል ሚሊሻዎች ህዝቡን ባለማስደፈር ከታጣቂዉ አሽባሪ ቡድን ጋር በጀግንነት በመፋለምና አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ ነበረበት እንደተመለሰ የተቀረውም መደምሰሱን የወረዳው ኮምዩኒኬሽን ማስታወቁን … Continue reading የሕወሓት ታጣቂዎች ዱቂት ሰርቀው ሄዱ